am_tn/mat/21/31.md

631 B

ማቴዎስ 21፡31-32

እንዲህ አሉ "የካህናት አለቆችና ሽምግሌዎች እንዲህ አሉ" ኢየሱስ አንዲህ አላቸው "ኢየሱስ ለካህናት አለቆችና ለሽማግሌዎች እንዲህ አላቸው" ዮሐንስ ወደ እናንተ መጣ ዮሐንስ ወደ ሃይማኖት መሪዎች እና ሕዘቡ መጥቶ ሰበከ፡፡ በጽድቅን መንገድ ዮሐንስ ሰዎች እንዴት ለእግዚአብሔት ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው እና መኖር እንዳለባቸው አሳየ (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)