am_tn/mat/21/25.md

503 B

ማቴዎስ 21፡28-30

ማቴዎስ 21፡25-27

ከሰማይ "በሰማይ ካለው እግዚአብሔር” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) እንዲህ ይለናል "ኢየሱስ እንዲህ ይለናል" ሕዝቡን ፈራን "ሕዝቡ ምን እንደሚያስብ ፈራን ወይም ምን እንደሚያደርግብን ፈራን" ዮሐንስን ነብይ አድርገው ይቆጥሩት ነበር "ዮሐንስ ነብይ እንደሆነ ያምኑ ነበር"