am_tn/mat/21/20.md

546 B

ማቴዎስ 21፡20-21

እምነት ካላችሁና የማትጠራጠሩ ከሆነ እነዚህ ሁለት ሀረጎች የሚስተላልፉት ተመሳሳይ ሀሳብ ነው፡፡ ሁለት ጊዜ የተጻፈው አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ በአንዳንድ ቋንቋዎች ውስጥ አጽኖት መስጫ ሌላ መንገድ አለ፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “በእርግጥ ካመናችሁ” (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-parallelism) ወዲያው ደረቀ "ደርቆ ሞተ"