am_tn/mat/21/15.md

1.0 KiB

ማቴዎስ 21፡15-17

ሆሣዕና በ MAT 21:09 ላይ ምን ብለህ እንደተረጎምው ተመልከት፡፡ የዳዊት ልጅ በ MAT 21:09 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ተቆጡ "ኢየሱስን ጠሉት እንዲሁም በጣም ተበሳጩበት" እነዚህ ሰዎች የሚሉትን አትሰማምን? "ሰዎች ስለአንተ እንዲህ ዓይነት ንግግር እንዲያደርጉ ልትፈቅድላቸው አይገባም!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ይሁን እንጂ ፈጽሞ አላነበባችሁምን . . . ምስጋና'? "አዎ አየሰማኋቸው ነው ይሁን እንጂ በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ያነበባችሁት ማስታወስ ይገባችሁ ነበር . . . ምሳጋና" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ኢየሱስ ትቷቸው ሄደ "ኢየሱስ የካህናት አለቆችንና ጸሐፊትን ትቶ ሄደ"