am_tn/mat/21/12.md

486 B

ማቴዎስ 21፡12-14

እንዲህ አላቸው "ገንዘብ ለዋጮቹን እና የተለያዩ ነገሮችን የሚገዙትን እና የሚሸጡትን ሰዎች" የጸሎት ቤት "ሰዎች የሚጸልዩበት ሥፍራ" የወንበዴዎች ዋሻ "እንደ ወንበዴዎች መሸሸጊያ ዋሻ” (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor) አንካሳ በጣም ከመጎዳታቸው የተነሳ መራመድ የማይችሉ ሰዎች