am_tn/mat/21/04.md

747 B

ማቴዎስ 21፡4-5

ይህ በነቢያት የተነገረው ይፈጸም ዘንድ ነው "እግዚአብሔር ስለዚህ ጉዳይ ከብዙ ዘመናት በፊት በነቢያ አማካኝነት ምን እንደሚሆን ተናግሮ ነበር” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በነቢያት የተነገረው ነገር "ነገሩ ከመፈጸሙ በፊት ነቢያት አስቀድመው የተናገሩት ነገር” (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የጽዮን ሴት ልጅ እስራኤል (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche) አህያ ድሆች የሚጋልቡት እንስሳ ውርንጭላ ትንሽ ወንድ አህያ