am_tn/mat/20/22.md

744 B

ማቴዎስ 20፡22-24

አናንተ እናት እና ልጆች (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) ትችላለህን...ለመጠጣት? "ለመጠጣት . . . ትችላለህን?" ኢየሱስ ይህን የተናረው ለልጆች ብቻ ነው፡፡ አሁን ልጠጣው ያለሂትን ጽዋ ጠጣ "አሁን ልቀበለው ያለሁትን መከራ ውስጥ እለፍ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) እነርሱ ልጆች በአባቴ ለተዘጋጀላቸው ነው "ከአጠገቤ በክብር መቀመጥ ይህንን ክብር አባቴ ላዘጋጀላቸው ነው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) መዘጋጀት የተዘጋጀላቸው