ማቴዎስ 20: 15-16
በራሴ ሀብት የፈለኩትን የማድረግ መብት የለኝምን?
ለተርጓሚዎች ምክር፡ "በራሴ ሀብት የፈለኩትን ማድረግ እችላለሁ” (ተመልከት [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])
መብት
"ሕጋዊ" ወይም "ፍትሐዊ" ወይም "ትክክል"
ወይም እኔ መልካም ስለሆንኩ ቀናችሁን?
"ለማይገባቸው ሰዎች መልካም በማድረጌ አልተደሰታችሁምን" (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])