am_tn/mat/20/13.md

824 B

ማቴዎስ 20፡13-14

ከመካከላቸው አንዱ "ረጅሙን ሰዓት ከሠሩት ሠራተኞች መካከል አንዱ" ወዳጆቼ በዚህ ሥፍራ ላይ አንድ ሰው ሌላኛውን ሰው በትህትና ለመገሰጽ የሚጠቀምበትን ቃል ተጠቀም፡፡ በአንድ ዲናር ለመሥራት ከእኔ ጋር አልተስማማችሁምን? ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ለሥራችሁ ዋጋ አንድ ዲናር ለመክፈል ተስማሚቼያለሁ፡፡ (en:ta:vol1:translate: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) አንድ ዲናር "የአንድ ቀን ገቢ" ([[rc:///ta/man/translate/translate-bmoney]] ተመልከት) መስጠት እወዳለሁ "መስጠት ያስደስተኛል” ወይም “መስጠት እወዳለሁ”