am_tn/mat/19/25.md

583 B

ማቴዎስ 19፡25-27

በጣም ተገረሙ "ደቀ መዛሙርቱ ተደነቁ" ማን ልድን ይችላል? አማራጭ ትርጉሞች: 1) መልስ እየፈለጉ ነው ወይም 2) ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ማንም ሊድን አይችልም!” (rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion ተመልከት) እኛ ሁሉን ነገር ተውን "ሀብታችንን ሁሉ ተውን" ወይም "ያለንን ነገር ሁሉ ተውን" ታዲያ ምን እናገኛለን? "እግዚአብሔር ለእኛ ምን መልካም ነገር ይሰጠናል?"