438 B
438 B
ማቴዎስ 19፡23-24
ሀብታም ወደ እግዚአብሔር መንግስት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ብትሾልክ ይቀላል ለሀብታም ወደ እግዚአብሔር መንግስር መግባት በጣም ከባድ ነው (rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole ተመልከት) የመርፌ ቀዳዳ ለክር ማስገቢያ የሚሆን በመርፌ አናት ላይ የሚገኝ ቀዳዳ