am_tn/mat/19/13.md

702 B

ማቴዎስ 19፡ 13-15

ሕጻናትን ወደ እርሱ አመጡ ለተርጓሚዎች ምክት፡ “አንዳንድ ሰዎች ሕጻናትን ወደ ኢየሱስ አመጡ፡፡” (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት) ፈቃድ "ፍቀዱ" ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ አትከልክሏቸው "ወደ እኔ እንዳይመጡ አትከልክሏቸው" የመንግስተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉት ናትና "መንግስተ ሰማየት እንደነዚህ ላሉ ሰዎች ናትና” ወይም “ልክ እንደነዚህ ሕጻናት የሆኑ ሰዎች ብቻ ናቸው ወደ መንግስተ ሰማያት መግባት የሚችሉት"