am_tn/mat/19/10.md

685 B

ማቴዎስ 9፡10-12

ራሱን ጃንደረባ ያደረገ አማራጭ ትርጉሞች 1) "የግል አካሉን ቆርጦ የጣለ” ወይም 2) "ላለማግባት እና ምንም ዓይነት ግብረስጋ ግንኙነት ላለማድረግ የወሰነ ሰው” (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት) ለመንግስተ ሰማያት ሲል "እግዚአብሔርን ይበልጥ ለማገልገል ይችል ዘንድ" ይህንን ትምህርት ተቀበል . . . ተቀበል “ይህንን ትምህርት ተቀበል . . . ተቀበል” የሚለው በ19፡11 ላይ እንዴት እንደተረጎምከተው ተመልከት፡፡