am_tn/mat/19/05.md

535 B

ማቴዎስ 19፡5-6

እንዲሁም እንዲህ አለ .. . ሥጋ? በ MAT 19:3 ላይ የተጀመረው ጥያቄ የቀጠለ ነው፡ "በተጨማሪም እንዲህ የሚል ነገር አላነባችሁምን . . . ሥጋ?" ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]] ተመልከት) ከምስቱ ጋር ይጣበቃል "ከምስቱ ጋር ይቀራረባል" አንድ ሥጋ "አንድ ሰው" (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)