ማቴዎስ 18፡23-25
አንድ አገልጋይ አመጡ
"አንድ ሰው ከንጉሡ አገልጋዮች መካከል አንድ ሰው አመጣ" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት)
ዐስር ሺህ መክልት
"10,000 መክልቶች" ወይም "አገልጋዩ መክፍለል ከሚችለው በላይ" ( [[rc:///ta/man/translate/translate-bmoney]] ተመልከት)
አለቃው ተሸጦ ክፍያው እንዲፈጸም አዘዘ
"ንጉሡ ይህ ሰው እንዲሸጥና ከሽያጩ ላይ እዳው እንዲከፈል አዘዘ"