am_tn/mat/18/21.md

449 B

ማቴዎስ 18፡21-22

ሰባት እጥፍ "7 እጥፍ" ([[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]] ተመልከት ሰባ ጊዜ ሰባት አማራጭ ትርጉሞች: 1) "70 ጊዜ 7" (ULB) ወይም 2) "77 ጊዜ"፡፡ ቁጥርን መጠቀም ግራ የሚያጋባ ከሆነ እንዲህ ማለት ትችላለህ “መቁጠር ከማትችለው ቁጥር በላይ" ( [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]] ተመልከት)