am_tn/mat/18/18.md

784 B

ማቴዎስ 18፡18-20

ያሰራችሁት … የታሰረ . . . -ፈታችሁት . . . የተፈታ ይህህ በ MAT 16:19 ላይ እንዴት እንደተረጎምከተው ተመልከት፡፡ ይታሰራል . . . ይፈታል "እግዚአብሔር ያስረዋል . . . እግዚአብሔር ይፈተዋል" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) እነርሱ . . . እነርሱ "ሁለት ሆናችሄ" ሁለት ወይም ሦስት "ሁለት ወይም ከዚያ በላይ" ወይም "ቢያንስ ሁለት" ተሰብሰባችሁ "ስበሰባ" አባት ይህ የእግዚአብሔር በጣም አስፈላጊ የማዕረግ ስም ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]] ተመልከት)