639 B
639 B
ማቴዎስ 18፡12-14
ምን ይመስላችኋል? “ሰዎች ምን እንደሚያደርጉ አስቡ" ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) ትቶ ሄዶም የባዘነውን አይፈልግምን? "ሁልጊዜ ትቶ ሄዶ የባዘነውን ይፈልጋል፡፡” ዘጠና ዘጠኝ “99” ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱ እንዲጠፋ በሰማያት ያለው አባታችሁ ፈቃድ አይደለም። "በሰማይ ያለው አባታችሁ እነዚህ ትንንሾቹም ሁሉ እንዲኖሩ ፈቃዱ ነው" ([[rc:///ta/man/translate/figs-litotes]] ተመልከት)