am_tn/mat/18/04.md

773 B

ማቴዎስ 18፡4-6

እንደዚህ ሕጻን ራሱን የሚያዋርድ "ይህ ሕጻን ራሱን በሚያዋርድበት መንገድ ራሱን የሚያዋርድ ማንኛውም ሰው" ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] ተመልከት) የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር። "የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ አስረው ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ከተሻለው”([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት የወፍጮ ድንጋይ ትልቅ፣ ክብ ቅርጽ ያለው ከባድ ድንጋይ ሆኖ እህል ለመፍጨት የሚያገለግል ነው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "ከባድ ድንጋይ"