ማቴዎስ 17፡19-21
እኛ
ተናጋሪው እንጂ ሰሚዎቹ አይደሉም ([[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]] ተመልከት)
እኛ ማውጣት ያቃተን ለምንድ ነው
"ጋኔኑ እንዲወጣ ማድረግ ያቃጠን ለምንድ ነው”
ማድረግ የማትችሉት ነገር የለለምNothing will be impossible for you to do
"ምንም ነገር ማድረግ ትችላላችሁ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]] ተመልከት)