am_tn/mat/17/17.md

402 B

ማቴዎስ 17፡17-18

ከእናንተ ጋር እስከ መቼ እቆያለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ኢየሱስ በሕዝቡ ደስተኛ አልነበረም፡፡ የተርጓሚዎች ምክር፡ ከእናንተ ጋር መሆን ደከመኝ! አለማመናችሁ እና ክፋታችሁ ሰለቸኝ!” (rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) ,ተመልከት)