am_tn/mat/17/03.md

1017 B

X

ማቴዎስ 17፡3-4

እነሆ ይህ ቃል ሰዎች ከዚህ በኋላ ለሚነገረው ነገር አጽኖት እንዲሰጡ የሚጨመር ቃል ነው፡፡ ለእነረሱ ከኢየሱስ ጋር ለነበሩት ደቀ መዛሙርት እንዲህ ሲል መለሰላቸው "አላቸው” ጴጥሮስ ለተጠየቀው ጥያቄ መልስ እየሰጠ አይደለም፡፡ በዚህ መሆን ለእኛ ይሻላል አማራጭ ትርጉሞች፡ 1) "እኛ ደቀ መዛሙርት በዚህ ከአንተ፣ ከሙሴ እና ከኤልያስ ጋር መሆናችን መልካም ነው” ወይም “አንተ፣ ሙሴ፣ ኤልያስ እና እኛ ደቀ መዛሙርትህ በአንድነት መሆናችን መልካም ነው፡፡” (rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive ተመልከት) መጠለያዎች አማራጭ ትርጉሞች 1) ሰዎች ለአምልኮ የሚመጧቸው ሥፍራዎች ወይም 2) ሰዎች በጊዜያዊነት ለመተኛ የሚዘጋጇቸው