am_tn/mat/15/32.md

474 B

ማቴዎስ 15፡32-35

ዝለው እንዳይወድቁ አማራጭ ትርጉሞች 1) “ራሳቸነውን እንዳይስቱ በመፍራት” ወይም 2) “ሊደክማቸው ይችላል ከሚል ስጋት” (rc://*/ta/man/translate/figs-hyperbole ተመልከት) ተቀመጡ ጠረጴሳ ባሌለበት ሁኔታ ሰዎች ምግብ ለመመገብ በባሕላችሁ የሚቀመጡበትን መንገድ የሚገልጽ ቃልን ተጠቀም፡፡