ማቴዎስ 15፡27-28
ቡችሎች እንኳ ከጌቶቻቸው ማዕድ የተራረፈውን ይበላሉ
አሕዛብ ከአይሁዳዊያን የተራረፈው መልካም ነገር ልያገኙ ይገባል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት)
ሴት ልጇ ተፈወሰች
"ኢየሱስ ሴት ልጇን ፈወሰላት” ወይም "ኢየሱስ የሴት ልጇን ጤና መለሰላት” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት)
በዚያን ጊዜ
"በተመሳሳይ ሰዓት" ወይም "ወዲያው"