am_tn/mat/15/21.md

630 B

ማቴዎስ 15፡ 21-23

ከነናዊት ሴት ከዚያ አገር ሴትቱ ሀገሯን ትታ ወደ እስራኤል በመምጣት ኢየሱስን አገኘችው ከነናዊት ሴት ከነዓን የሚባል ሀገር አሁን የለም፡፡ “ከነዓን ተባለ ሀገር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች መካከል የሆነች አንዲት ሴት" ሴት ልጄን ጋኔን ክፉኛ ይዞአታል "ሴት ልጄን ጋኔን በጣም እያሰቃያት ነው” (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት) ምንም ቃል አልመለሰላትም "ዝም አላት"