392 B
392 B
ማቴዎስ 15፡12-14
ይህን ቃል የሰሙ ፈሪሳዊያን እንደ ተሰናከሉብህ አወቅህን? ለተሯሚዎች ምክር፡ “ይህ ዓረፍተ ነገር ፈሪሳዊያንን አበሳጭቷቸዋል?" ወይም "ይህ ዓረፍተ ነገር ፈሪሳዊያንን አሰናክለሏልን?" (rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive ተመልከት)