am_tn/mat/15/07.md

933 B

ማቴዎስ 15፡ 7-9

ኢሳያስ ስለ እናንተ ምን አለ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "ኢሳያስ በዚህ ትንቢት ላይ የተናገረው እውነት ነው” እንዲህ ሲል ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እግዚአብሔር የተናገረውን ስናገር" ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል ኤቲ፡ “ይህ ሕዝብ ስለእኔ ትክክል የሆኑ ነገሮችን ይናገራል” ልቡ ግን ከእኔ ርቋል ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ይሁን እንጂ በእርግጥ አይወዱኝ” (en:ta:vol1:translate: rc://*/ta/man/translate/figs-idiom ተመልከት) እንዲሁ በከንቱ ያመልኩኛል ለተርጓሚዎች ምክር፡ “አምልኮአቸው ለእኔ ምንም አይደለም” ወይም “እኔን ያመለኩ ያስመስላሉ” የሰው ስርዓት "ሰዎች በሰሩት ስርዓት"