am_tn/mat/15/01.md

406 B

ማቴዎስ 15፡1-3

የሽማግሌዎችን ወግ ይተላለፋሉ "በትልልቅ የሃይማኖት መሪዎች የተሰጡትን ደንቦች አይጠብቁም" እጃቸውን አይጣጠቡም "በሕጉ መሠረት የተሰጠውን የእጅ መታጠብ ስርዓትን በመከተል እጃቸውን አይታጠቡም (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit ተመልከት)