am_tn/mat/14/31.md

583 B

ማቴዎስ 14፡ 31-33

አንተ እምነት የጎደለህ በ MAT 6:30 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡ ስለምን ትጠራጠራለህ? "ልትጠራጠር አይገባህም" ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) የእግዚአብሔር ልጅ የይህ ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ግንኙነት የሚገልጽ በጣም አስፈላጊ የሆነ የማዕረግ ስም ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]] ተመልከት)