am_tn/mat/14/13.md

769 B

ማቴዎስ 14፡ 13-14

ይህንን ስሰማ "በዮሐንስ ላይ የሆነውን ነገር ስሰማ" ወይም "ስለ ዮሐንስ የተነገረውን ነገር ስሰማ” (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit ተመልከት) ፈቀቅ አለ ከሕዝቡ ተለይቶ ሄደ ከዚያ "ከዚያ ሥፍራ" ሕዝቡን ይህንን ስሰሙ “ሕዝቡን ወዴት እንደሄደ በሰሙ ጊዜ” ወይም “እንደሄደ ሕዝቡ በሰሙ ጊዜ” ሕዝቡ "ሕዝቡ" ወይም “የተሰበሰበው ሕዝብ” ኢየሱስ ወደ እነርሱ መጥቶ የተሰበሰበውን ብዙ ሕዝብ ተመለከተ "ኢየሱስ ወደ ባሕሩ ዳርጃ በመጣ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተሰብስቦ ተመለከተ”