am_tn/mat/14/10.md

741 B

ማቴዎስ 14፡ 10-12

ጭንቅላቱን በሳህን አድርገው ለልጅቷ ሰጧት "የሆነ ሰው ጭንቅላቱን በሳህን አድርጎ ለልጅቷ ሰጣት" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ሳህን ትልቅ ሳህን ሴት ልጅ ያላገባች ልጅን የሚያመለክት ቃልን ተጠቀም፡፡ ደቀ መዛሙርቱ "የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት" ሬሳውን "በድኑን" ወደ ኢየሱስ ሄደው ነገሩት "የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ ኢየሱስ ዘንድ ሄደው መጥመቁ ዮሐንስ ላይ ምን እንዳደረጉበት ለኢየሱስ ነገሩት ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት