am_tn/mat/14/03.md

949 B

ማቴዎስ 14፡3-5

ሄሮዶስ ዮሐንስን አስይዞ አሳስሮት በወህኒ አኑሮት ነበር ይህ የሚሆነው ሄሮዶስ ሌሎች ሰዎችን በእርሱ ፈንታ ሄደው ዮሐንስን እንዲይዙት በማዘዝ ነው ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) ሄሮዶስ ዮሐንስን አስያዘው "ሄሮዶስ ዮሐንስ እንድታሠሰር አደረገ" ዮሐንስ፦ እርስዋ ለአንተ ትሆን ዘንድ አልተፈቀደም ይለው ነበርና። “እርሷን ምስትህ አድርገህ መውሰድ ለአንድ አልተፈቀደም ስላለው ነው ([[rc:///ta/man/translate/figs-quotations]] ተመልከት) ዮሐንስ ስላለው ነው "ዮሐንስ ይህንን ደጋግሞ ለሄሮዶስ ይለው ነበር" በሕግ አክተፈቀደም ሄሮዶስ ሄሮዲያስን ስያገባ ፊልፕ በሕይወት ነበር፡፡