am_tn/mat/13/54.md

774 B

ማቴዎስ 1፡54-56

ወደ ገዛ አገሩ "የእርሱ ሀገር" ወደ ምኩራቦች በዚህ ሥፍራ ላይ “የእነርሱ” የተጠቀሰው ተውላጠ ስም በዚያ አከባቢ ያሉ ሰዎችን ያመለክታል፡፡ በጣም ተገረሙ "ተደነቁ" በእነዚህ ተዓምራቶች "እነዚህን ተዓምራት ያደረገበትን ኃይል ከዬት አገኘ” (rc://*/ta/man/translate/figs-ellipsis ተመልከት) የአናጥዉ ስም አናጢ ከእንጨት ወይም ከድንጋይ የተለያዩ ነገሮችን የሚያበጅ ሰው ነው፡፡ “አናጢ” የሚለው ቃል በእናንተ ዘንድ የማይታወቅ ከሆነ “ግንበኛ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡