am_tn/mat/13/51.md

752 B

X

ማቴዎስ 13፡51-53

ይህን ሁሉ አስተዋላችሁን? ደቀ መዛሙርቱ “አዎን” አሉት፡፡ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ይህን በቀጥታ በመጥቀስ ሳይጠቀስ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ “ይህንን ሁሉ በደንብ መረዳታቸውን ኢየሱስ ጠየቃቸው፣ እነርሱን አዎን ተረድተነዋል (rc://*/ta/man/translate/figs-quotations ተመልከት) ደቀ መዝሙር የሆነ "ስለሆነ ነገር ተማረ" መዝገብ መዝገብ በጣም ውድ እና ዋጋ ያላቸው ነገሮች ስብስብ ነው፡፡ በዚህ ሥፍራ እነዚህ ነገሮች የተከማቹበት ሥፍራን፣ “መጋዝን” ማለት ነው፡: