am_tn/mat/13/49.md

757 B

X

ማቴዎስ 13፡49-50

የዓለም መጨረሻ "የዘመን መጨረሻ" መጣ "ከሌላ ቦታ የመጣ" ወይም "የሚሄድ" ወይም "ከሰማይ የመጣ" ወረወራቸው "ክፉዎቹን ወረወራቸው" ቆሻሻ ማቃጠያ እሳት ይህ የገሃነም እሳት ምሳሌ ነው፡፡ “ቆሻሻ ማቃጠያ” የሚለው የማይታወቅ ከሆነ “ማቃጠያ” የሚል ቃል ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ለተርጓማች ምክር፡ "የማቃጠያ ሥፍራ" (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት) በዚያ ለቅሶ እና የጥርስ ማፋጨት ይሆናል "ክፉዎች የሚያለቅሱበት እና ጥርሳቸውን የሚያፋጩበት ሥፍራ"