am_tn/mat/13/40.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 13፡ 40-43

ስለዚህ እንክርዳዱ ተሰብስቦ እንዲቃጠል ሲደረግ ይህ እንዲህ ባለ መንገድ በቀጥታ ሊተረጎም ይችላል፡ “ስለዚህም ሰዎቹ እንክርዳዱን ሰብስበው ስያቃጥሉ" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) የዓለም መጨረሻ "የዘመን መጨረሻ" የሰው ልጅ መላእክቱን ይልካል በዚህ ሥፍራ ኢየሱስ ስለ ራሱ እየተናገረ ነው፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “እኔ፣ የሰው ልጅ መላእክት እልካቸዋለሁ”፡፡ ዓመፃን የሚያደርጉት "ክፋትን የሚያደርጉ" ወይም "ክፉ ሰዎች" እቶን እሳት ለተርጓሚዎች ምክር፡ "እቶን እሳት”፡፡ “ማቃጠያ ሥፍራ” የሚለው ቃል በእናንተ አከባቢ የማይታወቅ ከሆነ “እሳት ማንደጃ ሥፍራ” የሚለውን ቃል መውሰድ ይቻላል፡፡ እንደ ጸሐይ ይበራል "ልክ እንደ ፀሐይ የሚትታዩ ሁኑ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] ተመልከት) የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ለተርጓሚዎች ምክር: "ጆሮ ያለው ይስማ” ወይም “ጆሮዎች ያሉት እንገግዲህ ያድምጥ"፡፡