am_tn/mat/13/29.md

869 B

ማቴዎስ 13፡29-30

የመሬቱ ባለቤት እንዲህ አለ "የመሬቱ ባለቤት ለሎሌዎቹ እንዲህ አለ" አጫጆችን፦ “እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ” እላለሁ አለ። ይህንን በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ሳትከቱ መተርጎም ትችላላችሁ፡ “ለአጫጆቹ እንዲህ እላቸዋለሁ፤ በመጀመሪያ በእሳት እዲቃጠል እንክርዳዱን ሰብሰቡና በአንድ ላይ እሰሩ ከዚያም ስዴውን ሰብስባችሁ ወደ ጎተራዬ አስገቡ (rc://*/ta/man/translate/figs-quotations ተመልከት) ጎተራዬ ጎተራ በእርሻ ቦታ የሚሠራ የሰብል ምርት ማከማቻ ነው፡፡