am_tn/mat/13/22.md

1.8 KiB

ማቴዎስ 13፡22-23

በእሾህ መካከል የተዘራው . . . በመልካም መሬት የተዘራው የቁም ትርጉሙ ምንም ትርጉም የማይሰጥ ከሆነ አንባቢዎቹ ዘሪው ኢየሱስ፣ ዘሩ መልዕክቱ እና እሾሃማ መሬት ደግሞ አድማጮቹ መሆናቸው መረዳት በሚችሉበት መንገድ ለመተርጎም ጥረት አድርጉ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ “በእሾህ መካከል የተዘረው ዘር እንዲህ ሆነ . . . በመልካም መሬት ላይ የተዘራው ዘር እንዲህ ሆነ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]] ተመልከት) ቃል "መልዕክት" የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት መታለል ቃሉን ያንቃል፥ የማያፈራም ይሆናል። ለተርጓሚዎች ምክር፡ "አረሞች መልካም ተክል እንዳያድግ እንደሚያደርጉት ሁሉ የዓለም አሳብና የባለጠግነት መታለልም ይህ ሰው ፍሬያማ እንዳይሆን ያደርጉታል ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) የዓለም አሳብ "በዚህ ዓለም ውስጥ ያሉና ሰዎችን የሚያሳስቡ ነገሮች" ፍሬያማ እንዳይሆኑ ያደርጋል "ውጤታማ እንዳይሆኑ ያደርጋል" ይህ በእውነት ፍሬ የሚያፈራ ነውና ተንከባከቡት "እነዚህ ፈፍሬ የሚያፈሩ እና ውጤታማ የሚሆኑት ናቸው" ወይም "መልካም ፍሬን እንደሚያፈሩት ጤናማ አትክልቶች እነዚህ ሰዎች ውጤታማ ናቸው" ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] እና rc://*/ta/man/translate/figs-simile ተመልከት)