am_tn/mat/13/20.md

980 B

ማቴዎስ 13፡20-21

በጭንጫ ላይ የተዘራውም የቁም ትርጉሙ ምንም ትርጉም የማይሰጥ ከሆነ አንባቢዎቹ ዘሪው ኢየሱስ፣ ዘሩ መልዕክቱ እና በመንገድ ዳር ያለው አፈር ደግሞ አድማጮቹ መሆናቸው መረዳት በሚችሉበት መንገድ ለመተርጎም ጥረት አድርጉ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-ellipsis]] ተመልከት) ሥር የለውም "ረጅም ሥር የለውም” ወይም “አዲሱ ተክል ለሥሩ የሚሆን ሥፍራን አያገኝም”([[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) ከቃሉ የተነሣ "ከመልዕክቱ የተነሣ" ወዲያውኑ ይሰናከላል "ወዲያውኑ ወድቃል" ወይም "ወዲያውኑ እምነቱን ይተዋል" (rc://*/ta/man/translate/figs-idiom ተመልከት)