am_tn/mat/13/15.md

992 B

ማቴዎስ 13፡ 15-15

የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና "ይህ ሕዝብ ከእንግዲህ በኋላ አይማርም" ለመስማት አስቸጋሪዎች ሆነዋል "ለመስማት ምንም ፍላጎት የላቸውም" ዐይኖቻቸውን ጨፍነዋል "ለመስማት አሻፈረኝ ብለዋል" በዓይናቸው እንዳያዩ፥ ወይም በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ ወይም በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ እንዳይመሰሉ "በዐይኖቻው እንዳያዩ፣ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፣ በልባቸውም እንዳያስተውሉ እና በዚህም ምክንያት እንዳይመለሱ" እንዳይመለሱ “ወደኋላ እንዳይመሰሉ” ወይም "ንሰሓ እንዳይገቡ” እንድፈውሳቸው "እኔ እንዳድናቸው" ለተርጓሚዎች ምክር፤ "እንደገና እንድቀበላቸው" (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት)