am_tn/mat/13/13.md

2.4 KiB

ማቴዎስ 13፡13-14

እነግራቸዋለሁ በእነዚህ ሁለት ቁጥሮች ውስጥ “እነርሱ” የሚለው ተውላጠ ስም የሚያመለክተው ሕዝቡን ነው፡፡ ስለዚህ እያዩ ስለማያዩ እየሰሙም ስለማይሰሙ ስለማያስተውሉም በምሳሌ እነግራቸዋለሁ። ኢየሱስ ይህንን ትይዩዋዊ ንጽትር የጠጠቀመው ሕዝቡ ለመስማት አሻፈረኝ ማለቱን ለደቀ መዛሙርቱ ለመናገር ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]] ተመልከት) ማየትም ታያላችሁና አትመለከቱም። "ምንም እንኳ በዐይናቸው ቢመለከቱም አይረዱትም”፡፡ “መምለከት “ የሚለው ሁለተኛው ቃል ትርጉም መረዳት ነው፡፡ መስማት ትሰማላችሁና አታስተውሉም፥ የተሰማው ነገር ምን እንደሆነ በግልጽ እንዲህ ሊገለጽ ይችላል፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ምንም እንኳ ትምህርቱን ቢሰሙም እውነቱን ግን አይረዱተም፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) መስማትን ትሰማላችሁ ነገር ግን አትረዱትም፤ ማየትን ታያላችሁ ነገር ግን አታስተውሉም ይህ ከነብዩ ኢሳያስ የተወሰደው በኢሳያስ ዘመን ይኖሩ ስለነበሩ የማያምኑ ሰዎች የተነገረው ክፍል የሚጀምርበት ነው፡፡ ኢየሱስ ይህንን ክፍል በመውሰድ እያዳመጡ ያሉት ሰዎችን ለመግለጽ ተጠቅሞበታል፡፡ ይህ ሌላኛው ትይዩዋዊ ንጽጽር ነው ([[rc:///ta/man/translate/figs-parallelism]] ተመልከት) መስማትን ትሰማላችሁ ነገር ግን በጭራሽ አታስተውሉም "ነገሮችን ተሰማላችሁ ነገር ግን አትረዷቸውም"፡፡ የተሰማው ነገር ምን እንደሆነ በግልጽ እንዲህ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ትምህርቱን ትሰማላችሁ ነገር ግን እውነቱን ግን አትረዱም” ( [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልቱ) ማየትን ታያላችሁ ነገር ግን በጭራሽ አታስተውሉም "ነገሮችን ትመለከታላችሁ ነገር ግን አትረዷቸውም"