am_tn/mat/13/10.md

2.1 KiB

ማቴዎስ 13፡10-12

ለእነርሱ ለደቀ መዛሙርቱ ለእናንተ የመንግሥተ ሰማያትን ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፥ ለእነርሱ ግን አልተሰጣቸውም። ይህ በቀጥታ በተዘዋዋሪ መንገድ የተሰጡ መረጃዎችን በማካተት እንዲህ ሊገለጽ ይችላል ፡ እግዚአብሔር የመንግስተ ሰማያትን ምስጢር መረዳት የሚትችሉበትን ዕድል ሰጥቶዋችኋ ይሁን እንጂ ይህ እድል ለሌሎች ሰዎች አልተሰጠም፡፡” ወይም እግዚአብሔር የመንግስተ ሰማያትን ምስጢር መረዳት እንዲትችሉ አድርጓል ይሁን እንጂ ለሌሎች ግን ይህ ችሎታ አልተሰጣቸውም፡፡” (en:ta:vol2:translate: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) አናንተ ደቀ መዛሙርት ምስጢር ለብዙ ጊዜ ተደብቆ የነበረው እውነት አሁን በኢየሱስ ተገጦዋል፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ምስጢር” ወይም “የተደበቀ እውነት”፡፡ ይህ የተሰጠው "ይህንን መረዳት የተሰጠው" ወይም "የማስተምረው ነገርን የተቀበለ ማንም ነው" ለእርሱ ተጨማሪ ይሰጠዋል ይህ እንዲህ ባለ መንገድ በቀጥታ ሊተረጎም ይችላል፡ “እግዚአብሐየር ተጨማሪ መረዳትን ይሰጠዋ፡፡” ( [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ይህንን መረዳት ላለው "በግልጽ መረዳት ይችላል" ይህንን መረዳት ላሌለው "ይህንን መረዳት ላሌለው ሁሉ” ወይም "የማስተምረውን ነገር ያልተቀበለ ሰው ሁሉ" ያለው እንኳ ይወሰድበታል ይህ እንዲህ ባለ መንገድ ሊተረጎም ይችላል፡ "ያለውን እንኳ እግዚአብሔር ይወስድበታል፡፡” ( [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት)