am_tn/mat/11/28.md

1.0 KiB

ማቴዎስ 11፡ 28-30

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ኢየሱስ ለለሕዝቡ ማናገሩን ጨረሰ፡፡ ደካች እና ሸክም የከበደባችሁ ይህ ምሳሌ የአይሁድ ሕግ “ቀንበር” የሚያመለክት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] ተመልከት) እኔም አሳርፋችኋለሁ "ከድካማችሁ እና ሸክማችሁ አሳርፋችኋለሁ" ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) ቀንበሬን ተሸከሙ “እናንተ” የሚለው ተውላጠ ስም “ደካሞች እና ሸክም የከበደበባችሁ ሁሉ” የሚለውን የሚያመለክት ነው፡፡ የዚህ ምሳሌ ትርጉሙ “የሰጠኋችሁን ሥራ ተቀበሉ” ወይም “ከእኔ ጋር ተባብራችሁ ሥሩ” ( rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት) ሸክሜ ቀሊል ነው “ቀላል” የሚለው ቃል የከባድ ተቃራኒ እንጂ የጨለማ ተቃራኒ አይደለም