am_tn/mat/11/23.md

3.0 KiB

ማቴዎስ 11፡23-24

አያያዥ ዓረፍተ ነገር: ኢየሱስ ከዚህ በፊት ተዓምራት ያደረገባቸው ከተማዎች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን መገሰጹን ቀጥሏል፡፡ . እንች ቅፍርናሆም በዚህ ሥፍራ ላይ ኢየሱስ በቅርፍናሆን የሚኖሩ ሰዎች ልክ እንደሚያደምጡ አድርጎ ይናገራል ይሁን እንጂ እነርሱ እየሰዳመጡት አይደለም፡፤ “አንተ” የሚለው ተውላጠ ስም በነጠላ ቁጥር የተገለጸ ሲሆን በእነዚህ ሁለት ጥቅሶች ውስጥ ቅፍርናሆምን የሚያመለክት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-apostrophe]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-yousingular]] ተመልከት) ቅፍርናሆም . . . ሶዶም የእነዚህ ከተሞች ስም በቅፍርናሆም እና ሶዶም ውስጥ ለሞኖሩ ሰዎች ምሳሌ ሆኖ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) እስከ ሰማይ ከፍ አልኩ ብለስ ታስቢያለሽ? የቅፍርናሆም ሕዝቦች ስላላቸው ትምክት ለመገሰጽ ኢየሱስ የተጠቀመው ጥያቄ ነው፡፡ በዚህ ዓይነት መንገድ ሊተረጎም ይችላል “እስከ ሰማይ እሄዳለሁ?" ወይም “እግዚአብሔር ያከብረኛል ብለሽ ታስቢያለሽ?" ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] እና [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ከፍ ከፍ እላለሁ "እከብራለሁ" ([[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]] ተመልከት) ወደ ሲኦል ትወርጂያለሽ "እግዚአብሔር ወደ ሲኦል ያወርድሻ" ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) በአንቺ የተደረገው ተአምራት በሰዶም ተደርጎ ቢሆን፥ "በእናንተ ያደረኳቸውን ተዓምራት በሶዶም አድርጌ ቢሆን ኖሮ" ( [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ታላላቅ ነገሮች "ታላላቅ ሥራዎች" ወይም "የኃይል ሥራ" ወይን "ተዓምራት" እስከ ዛሬ በኖረች ነበርና። “እርሷ” የሚለው ተውላጠ ስም የሶዶምን ከተማ ያመለክታል፡፡ በፍርድ ቀን ከአንቺ ይልቅ ለሰዶም አገር ይቀልላታል። ይህ እንዲህ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል “በፍርድ ቀን እግዚብሔር ከእናንተ ይልቅ ለሶዶም ምድር ይበልይ ምህረት ያደርግላታል” ወይም “በፍርድ ቀን እግገዚአብሔር እናንተ ከሶዶም ይልቅ ይቀጣችኋል”፡፡ ይህ በተዘወዘዋር መልኩ የሚሰጠው መረጃ “ምንም እንኳ እኔ የሠራኋቸውን ተዓምራትን ቢትመለከቱም ንሰሓ ስላልገባቹ እና በእኔ ስላለመናችሁ” (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit ተመልከት)