am_tn/mat/11/20.md

3.3 KiB

ማቴዎስ 11፡20-22

አጠቃላይ መረጃ: ኢየሱስ ከዚህ በፊት የተለያዩ ተዓምራትን ባደረገባቸው ሥፍራዎች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን መገሰጽ ጀመረ፡፡ ከተማዎቹን ገሰጸ ኢየሱስ በዚህ ሥፍራ ላይ ምሌን በመጠቀም በከተማዎቹ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ትክክለኛ ስላልሆነው ሥራቸው ገሰጸቻ ([[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) ከተማዎች "ከተማዎች" ታላላቅ ተዓምራት የተደረጉባቸው ይህ እንዲህ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡ “ብዙዎቹን ታላላቅ ተዓራትን ያደረገባቸው ሥፍራዎች” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ታላላቅ ተዓምራት ኤቲ፡ “ታላላቅ ሥራዎች” ወይም “ታላላቅ ኃይል” ወይም “ተዓምራት” ንሰሓ ስላልገቡ “እነርሱ” የሚለው ተውላጠ ስም በከተማዎቹ ውስጥ የሚኖሩ ንሰሓ ያልገቡትን ሰዎች ያመለክታል፡፡ ወዮልሽ ኮራዚ፤ ወዮልሽ ቤተ ሳይዳ! ኢየሱስ ኮራዚ እና ቤተ ሳይዳ የተባሉ ከተማዎች የሚደምጡ አድርጎ ነው የተናገረው፡፡ ይሁን እንጂ እነርሱ አይሰሙን፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-apostrophe]] ተመልከት) ኮራዚ . . . ቤተ ሳይዳ . . . ጢሮስ . . . ሲዶና በእነዚያ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን ለማመልከት የዋለ ምሳሌያዊ ንግግር ነው፡፡ ( [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]] ተመልከት) እናንተ የተደረገው ተአምራት በጢሮስና በሲዶና ተደርጎ ቢሆን፥ ይህ እንዲህ ሊተረጎም ይችላል: "በእናንተ መካከል ያደረኩትን ተዓምራት በጢሮስና በሲሶና ባደረግ ኖሮ” ( [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ወዮልሽ . . . በእናንተ መካከል የተደረገው “አንተ” የሚለው ተውላጠ ስም የተገለጸወ በነጣ ቁጥር ነው፡፡ ከብዙ ጊዜ በፊት ንስሐ በገቡ ነበርና። በዚህ ሥፍራ “እነርሱ” ተብሎ የተገለጸው የጢሮስና ሲዶና ሰዎች ነው፡፡ ንሰሓ "ስለ ኃጢአታቸው ይቅርታን በጠየቁ ነበር" በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ ለጢሮስና ለሲዶና ይቀልላቸዋል። "በፍርድ ቀን ከእናንተ ይልቅ እግዚብሔር ለጢሮስ እና ለሲዶና የተሻለ መምህረት ያደርግላቸዋል" ወይም "እግዚብሔር ከጢሮስ እና ከሶዶና ሐህዝቦች ይልቅ እግዚአብሔር እናንተን ይቀጣል፡፡” በተዘዋዋር የተገለጸው መረጃ “ምንም እንኳ ያደረኳቸውን ተዓምራትን ቢትመለከቱም ንሰሓ ስላልገባቹ እና በእኔ ስላላመናችሁ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) ከአንተ ይልቅ በዚህ ሥፍራ “አንተ” የሚለው ተውላጠ ስም በነጠላ ቁጥር ሲሆን ኮራዚ ወይም ቤተ ሳይዳን ያመለክታል፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-yousingular ተመልከት)