am_tn/mat/11/18.md

3.2 KiB

ማቴዎስ 11፡18-19

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ መጥመቁ ዮሐንስ መናገሩን አጠናቀቀ፡፡ ምግብ ሳይበላና ሳይጠጣ "ምግብ ሳይበላ" ይህ ዮሐንስ ምንም ዓይነት ምግብ በልቶ አያውቅም ማለት አይደለም፡፡ ኤቲ፡ “ብዙ ጊዜ ይጾም ነበር” ወይም “ጥሩ ምግብ አይበላም ነበር” (UDB) እንዲህ አሉት፡፡ “እርኩስ መንፈስ አለበት” ኢየሱስ ሰዎች ስለ ዮሐንስ የተናገሩትን በቀጥታ ጠቅሷል፡፡ ይህ በቀጥታ እንዲህ ሊጠቀስ ይችላል ፡ “እነርሱም እርኩስ መንፈስ አለበት አሉት” ወይም “ዳብሎስ አለበት አሉት” ወይም “እርኩስ መንፈስ አለበት ብለው ከሰሱት”( [[rc:///ta/man/translate/figs-quotations]] ተመልከት) እነርሱ “እነርሱ” የሚለው ተውላጠ ስም በዚያ ዘመን ይኖሩ የነበረው ሰዎችን ያመለክታል፡፡ የሰው ልጅ በዚያ ዘመን ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ኢየሱስ የሰው ልጅ እንደሆነ መረዳት ይኖርባቸው ብሎ ይጠብቅ ስነበር እንዲህ ተብሎ መተርጎም ይችላል “እኔ የሰው ልጅ እነርሱ ግን እንዲህ አሉት፣ “እነሆ፥ በላተኛው ኢየሱስ እንደ የሰው ልጅነቱ ሰዎች ስለ እርሱ የተናገረውን ጠቅሷል፡፡ ይህንን በትምህርት ጥቅስ ውስጥ ሳናስቀምጥ እንዲህ ሊተረጎም ይችላል፡ “በታለተኛ ነው አሉት” ወይም “ብዙ ይበላል ብለው ከሰሱት”፡፡ የሰው ልጅ የሚለው ሀረግ 1እኔ የሰው ልጅ” ብለህ ከተጎምህ ይህንን ደግሞ “እኔን በታለተኛ ነው አሉኝ” ብለህ መተርም ትችላለህ፡፡ በታለተኛና ነው "እርሱ በላተኛ ነው” ወይም “ሁል ጊዜ ብዙ ምግብ ይበላል” ጠጭ "ጠጭ" ወይም "ብዙ አልኮል ሁል ጊዜ ይጠጠቃል" ይሁን እንጂ ጥበብም በሥራዋ ጸደቀች። ይህ ምናልባትም ኢየሱስ ከሁኔታው ጋር ተስማሚ የሆነ ምሳሌን የተናገረበት ነው፡፡ ምክንያቱም ሕዘቡም እርሱ እና ዮሐንስን ስለ ጥበባቸው አልተቀበሏቸውም፡፡ በ UDB ውስጥ ባለው መሠረት በቀጥታ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ጥበብ ጸደቀች በዚህ ገለጻ መሠረት ኢየሱስ ጥበብን በሴት ይመስላታል፡፡ በዚህ ሥፍራ ላይ ጠበብ ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንደሚያደረገን የሚናገር ሳይሆን ጥበብ ራሱ ትክክለኛ እንደሆነች የተገለጸበት ነው (rc://*/ta/man/translate/figs-personification ተመልከት) በሥራዎቿ “እርሷ” የሚለው ተውላጠ ስም የሚያመለክተው “”ኢየሱስ በሴት የመሰላትን ጥበብን ነው፡፡