am_tn/mat/11/16.md

2.4 KiB

ማቴዎስ 11፡16-17

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ መጥመቁ ዮሐንስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ ይህን በምን እመስለዋለሁ? ይህ የጥያቄ መጀመሪያ ነው፡፡ይህንን ጥያቄ ኢየሱስ የተጠቀመው በዚያ ዘመን ይኖር የነበረውን ሕዝብ እና ሕጻናት በገቢያ ሥፍራ ከሚያደርት ነገር ጋር በማነጻጸር ነው፡፡ በጥያቄ ጀምሯል፡፡ “ ([[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] ተመልከት) በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም በዚያ ተቀምጠው እርስ በእርሳቸው ይጠራራሉ፡፡ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር ትርጉም እንደዚህ ሊሆን ይችላል 1) ኢየሱስ “ዋሽንት ነፋላቸው” እንዲሁም ዮሐንስ “አለቀሰላቸው” ነገር ግን “ይህ ትውልድ” ለመደነስም ሆነ ለማልቀስ አሻፈረኝ አለ፡፡ ይህ የመታዘዝ ምሳሌ ነው፡፡ ወይም 2) ፈሪሳዊያን እና ሌለች ሃይማኖታዊ መሪዎች እነርሱ በሙሴ ሕግ ላይ የጨመሯቸውን ሕጎች አልታዘዝ አለ በማለት ሕዝቡን ይወቅሱታል፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-simile]], rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት) ይህ ተውልድ “በዚህ ዘመን የሚኖሩ ሰዎች” ወይም “እነዚህ ሰዎች” ወይም “እናንተ የዚህ ዘመን ሰዎች” የገቢያ ሥፍራ ይህ ትልቅ የሆነ ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን የሚገዙበትን እና የሚሸጡበት ክፍት ሥፍራ ነው፡፡ ዋሽንት ተጫወትንላችሁ “እኛ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በገቢያ ሥፍራ የተቀመጡትን ልጆች ነው፡፡ “እናንተ” የሚለው ቃ የሚያመለክተው “ይህንን ተውልድ” ነው ወይም ሙዝቃ ሰምቶ ምንም ምላሽ ያልሰጠውን ሕዝብ ነው፡፡ ዋሽንት የመሰለ የሙዚቃ መሣሪያ ይህ ረጅም የሆነ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው፡፡ እንዲሁም አልደነሳችሁም “ይሁን እንጂ በሙዚቃው አልተጫወታችሁም” ወይም አላለቀሳችሁም "ከእኛ ጋርም አላለቀሳችሁም"