am_tn/mat/11/13.md

1.1 KiB

ማቴዎስ 11፡13-15

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ መጥመቁ ዮሐንስ መናገሩን ቀጥሏል፡፡ ሕግ “የሙሴ ሕግ” ዮሐንስ “መጥመቁ ዮሐንስ” እና አናንተ ከሆነክ “አናንተ” የሚለው ተውላጠ ስም በሕዝቡ መካከል ያሉ ሰዎችን ነው፡፡ ይህ ኤልያስ ነው “ይህ” መጥመቁ ዮሐንስ የሚያመለክት ነው፡፡ ይህ ሀረግ መጥመቁ ዮሐንስ በብሉይ ኪዳን የተገለጸው የነብዩ ኤልያስ ጋር ተዛምዶ ያለው ነው ይሁን እንጂ መጥመቁ ዮሐንስ ኤልያስ ግን ማለት አይደለም፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy ተመልከት) የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ ኤቲ፡ “የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ” የሚሰማ ጆሮ ያለው “መስማት የሚችል ጆሮ ያለው” ወይም “የሚሰማኝ ሁሉ” ይስማ በደንብ ይስማ” ወይም “ለተናገርኩት ነገር ትኩረት ይስጥ”