am_tn/mat/10/34.md

944 B

ማቴዎስ 10፡34-36

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ሊያጋጥማቸው የሚችለውን ስደት መፍራት የሌለባቸው በምን ምክንያት እንደሆነ ማስተማሩን ቀጥሏል አይምሰላችሁ “እንደዚህ አታስቡ” ወይም “እንዲህ አይምሰላችሁ” ሰይፍ ይህ ምሳሌያዊ ንግግር 1)የአመጽ ሞት ("መስቀል" በ MAT 10:38(ተመልከት) ወይም 2) መከፋፈልን የሚያመጣ መከራ (rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor ተመልከት) ለማምጣት “መመለስ” ወይም "መከፋፈል" ወይም "መለያየት" ሰውን ከአባቱ “ልጅን በአባቱ ላይ” ለሰውም ጠላቶች “የሰው ጠላቶሱ” ወይም “የሰው መጥፎ ጠላቶቹ” ቤተ ሰዎቹ ናቸው “የራሱ ቤተሰብ አባላት ናቸው”