am_tn/mat/10/32.md

1.0 KiB

ማቴዎስ 10፡32-33

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ለመስበክ ስወጡ ስለሚጋጥማቸው ስደት ማስተማሩን ቀጥሏል፡፡ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ “ለሌሎች የእኔ ደቀ መዝሙር መሆኑን የሚናገር ማንኛውም ሰው” ወይም “ለእኔ ታማኝ መሆኑን ለማንም ሰው የሚናገር ማንም ሰው” መመስከር “መናገር” በሰዎች ፊት “በሰዎች ፊት” ወይም “በሌሎች ሰዎች ፊት” አባት ይህ የእግዚአብሔር ዋና መጠሪያ ነው (rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples ተመልከት) በሰዎች ፊት የሚክደኝ ሁሉ “በሰዎች ፊት የሚክደኝ ሁሉ” ወይም “በሰዎች ፊት የማይቀበለኝ ሁሉ” ወይም “በሌሎች ሰዎች ፊት የእኔ ደቀ መዝሙር መሆኑን የማይናር ሁሉ” ወይም “ለእኔ ታማኝ መሆኑን የማይናገር ሁሉ”